የዎርዊክ የግንባታ ሪፖርት ቁ. 2 አጫውት የዎርዊክ የግንባታ ሪፖርት ቁ. 2 በዎርዊክ፣ ኒው ዮርክ እየተሠራ ያለው አዲሱ የይሖዋ ምሥክሮች ዋና መሥሪያ ቤት የግንባታ ሥራ ምን ያህል በፍጥነት እየገሰገሰ እንደሆነ ተመልከት። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የግንባታ ፕሮጀክቶች የዎርዊክ ፎቶ ጋለሪ 1 (ከግንቦት እስከ ነሐሴ 2014) ከተሽከርካሪዎች ጥገና ሕንፃ፣ ከአስተዳደር ቢሮዎችና ከአገልግሎት መስጫ ሕንፃ እንዲሁም ከመኖሪያ ሕንፃዎች ሐ እና መ ግንባታ ጋር በተያያዘ የተከናወኑትን ሥራዎች ተመልከት። የግንባታ ፕሮጀክቶች የዎርዊክ ፎቶ ጋለሪ 2 (ከመስከረም እስከ ታኅሣሥ 2014) ወደፊት የይሖዋ ምሥክሮች ዋና መሥሪያ ቤት የሚሆነው ሕንፃ በግንባታ ላይ። 13 ዕቃ ማንሻ ክሬኖች በተመሳሳይ ጊዜና ቦታ አንድ ላይ ይሠራሉ! የግንባታ ፕሮጀክቶች የዎርዊክ ፎቶ ጋለሪ 3 (ከጥር እስከ ሚያዝያ 2015) በየካቲት ወር በየዕለቱ 2,500 የሚሆኑ ሠራተኞች በፕሮጀክቱ ላይ ሠርተዋል፤ በየሳምንቱ 500 ገደማ ፈቃደኛ ሠራተኞች ይመጣሉ። ሥራው ምን ያህል እየገሰገሰ እንደሆነ ተመልከት። አትም አጋራ አጋራ የዎርዊክ የግንባታ ሪፖርት ቁ. 2 የግንባታ ፕሮጀክቶች የዎርዊክ የግንባታ ሪፖርት ቁ. 2 አማርኛ የዎርዊክ የግንባታ ሪፖርት ቁ. 2 https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502015140/univ/art/502015140_univ_sqr_xl.jpg