በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ጆርጂያ

  • ጉርጄንያኒ፣ ጆርጂያ—መጽሐፍ ቅዱስየያዘው መልእክት ምንድን ነው? የተባለው ብሮሹር ሲበረከት

አጭር መረጃ—ጆርጂያ

  • 3,736,000—የሕዝብ ብዛት
  • 18,841—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 224—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 199—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ

ለዘመናት ተደብቆ የቆየ ውድ ሀብት

በጆርጂያ ቋንቋ ከተዘጋጁት የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ውስጥ እጅግ ጥንታዊ የሆነው የተገኘው እንዴት ነው?