በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ቤተሰብ

ከወላጆችህ ጋር መግባባት ተቸግረሃል? ከወንድሞችህና ከእህቶችህ ጋር ብዙ ጊዜ ትጋጫለህ? እነዚህንና ሌሎች የቤተሰብ ችግሮችን መፍታት የምትችልበትን ሚስጥር ከመጽሐፍ ቅዱስ ተማር።

ከወላጆችህ ጋር ያለህ ግንኙነት

ከወላጆቼ ጋር ተስማምቼ መኖር የምችለው እንዴት ነው?

አንዳንድ ግጭቶች እንዳይፈጠሩ ለማድረግና ችግሮች ሲከሰቱ እንዳይባባሱ ለማድረግ ልትወስዳቸው የምትችላቸውን 5 እርምጃዎች ተመልከት።

ከወላጆቼ ጋር መግባባት የምችለው እንዴት ነው?

ከወላጆችህ ጋር መነጋገር ከምታስበው በላይ ይጠቅምሃል።

ወላጆቼን ማነጋገር የምችለው እንዴት ነው?

መናገር በማያሰኝህ ጊዜም እንኳ ከወላጆችህ ጋር መነጋገር የምትችለው እንዴት ነው?

ወላጆቼ ስላወጧቸው ሕጎች ከእነሱ ጋር መነጋገር የምችለው እንዴት ነው?

ወላጆችህን በአክብሮት ስታነጋግራቸው አስገራሚ ውጤት ልታገኝ ትችላለህ።

በቤት ውስጥ ሕግ ያስፈልጋል?

ወላጆችህ ያወጧቸውን ሕጎች ማክበር ተፈታታኝ ሆኖብሃል? ይህ ርዕስ ትክክለኛውን አመለካከት እንድትይዝ የሚረዱ አንዳንድ ምክሮች ይዟል።

ሕጎቹን ማጤን

ለመታዘዝ የሚከብዱህን ሕጎች በሚገባ አስብባቸው።

የወላጆቼን ሕግ ጥሻለሁ—ምን ባደርግ ይሻላል?

ያለፈውን መቀየር አትችልም፤ ግን ነገሮች እንዳይባባሱ ማድረግ ትችላለህ። ይህ ርዕስ ይህን ማድረግ የምትችልበትን መንገድ ይጠቁምሃል።

ወላጆቼ እምነት እንዲጥሉብኝ ምን ላድርግ?

እምነት የሚጣልበት ሰው መሆን፣ በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ብቻ ሊያዳብሩት የሚገባ ነገር አይደለም።

የበለጠ ነፃነት ማግኘት የምችለው እንዴት ነው?

ወላጆችህ እንደ ትልቅ ሰው ሊያዩህ እንደሚገባ ይሰማህ ይሆናል፤ እነሱ ግን እንደዛ አይሰማቸውም። የወላጆችህን አመኔታ ለማትረፍ ምን ማድረግ ትችላለህ?

ወላጆቼ ዘና እንድል የማይፈቅዱልኝ ለምንድን ነው?

ወላጆችህ የጠየቅኸውን ነገር የማይፈቅዱልህ ለምንድን ነው? የእነሱን ፈቃድ ማግኘት ቀላል እንዲሆንልህ ማድረግ የምትችለውስ እንዴት ነው?

አባቴ ወይም እናቴ ታማሚ ቢሆኑስ?

እንዲህ ዓይነት ችግር ያጋጠመህ አንተ ብቻ አይደለህም። ሁለት ወጣቶች ይህን ሁኔታ ለመቋቋም የረዳቸው ምን እንደሆነ አንብብ።

አባትህ ወይም እናትህ ታማሚ ከሆኑ

ይህ የመልመጃ ሣጥን የታመመውን ወላጅህንና ራስህን ለመንከባከብ ይረዳሃል።

ወላጆቼ ቢፋቱስ?

የወላጆችህ ፍቺ የፈጠረብህን ስሜት መቋቋም ቀላል አይደለም፤ ሆኖም ሊረዱህ የሚችሉ ጠቃሚ ምክሮች አሉ።

ኑሮ በቤት

ከወንድሞቼና ከእህቶቼ ጋር በሰላም መኖር ያለብኝ ለምንድን ነው?

ትወዳቸዋለህ፣ አንዳንድ ጊዜ ግን በጣም ሊያበሳጩህ ይችላሉ።

ከወንድሞችህና ከእህቶችህ ጋር ተስማምቶ መኖር

በዚህ የመልመጃ ሣጥን በመጠቀም ከወንድምህ ወይም ከእህትህ ጋር የገጠመህን ችግር ለይተህ ለማወቅ፣ ራስህን በእነሱ ቦታ አድርገህ ለማየትና ችግሩን ለመፍታት ሞክር።

ወላጆቼ በግል ሕይወቴ ውስጥ እንዳይገቡ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው?

ወላጆችህ ከልክ በላይ በግል ሕይወትህ ውስጥ እንደሚገቡብህ ይሰማሃል? ተጨማሪ ነፃነት እንዲሰጡህ ማድረግ የምትችለው ነገር አለ?

የግል ሕይወትህ—አንተ ብትሆን ምን ታደርጋለህ?

ወላጆችህ ይበልጥ እምነት እንዲጥሉብህ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?

ራሴን ችዬ ለመኖር ደርሻለሁ?

እንዲህ ያለውን ትልቅ ውሳኔ ከማድረግህ በፊት የትኞቹን ነገሮች ከግምት ማስገባት ይኖርብሃል?

ወደ ቤተሰቦችህ መመለስ ሲኖርብህ

ከቤት ወጥተህ ራስህን ችለህ መኖር ከጀመርክ በኋላ ኑሮ ከብዶሃል? በዚህ ርዕስ ውስጥ የቀረቡት ሐሳቦች እንደገና ራስህን ችለህ እንድትኖር ሊረዱህ ይችላሉ።