በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

አምላክ

አምላክ ማን ነው?

አምላክ አለ?

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ አምስት አሳማኝ ነጥቦችን ተመልከት።

አምላክ፣ የራሱ ማንነት የሌለው ኃይል ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ሁሉንም ነገሮች እንደፈጠረ ይገልጻል፤ ይሁንና ስለ እኛስ በግል ያስባል?

አምላክ በሁሉም ቦታ ይገኛል?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክ በሁሉም ቦታ እንደሚገኝ ያስተምራል? አምላክ የተወሰነ መኖሪያ ቦታ ቢኖረውም በግለሰብ ደረጃ ትኩረት እንደሚሰጥህ እርግጠኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

አምላክ የሚኖረው በአንድ የተወሰነ ቦታ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክ የት እንደሚኖር ይናገራል? ኢየሱስ የሚኖረው እዚያው ነው?

አምላክን አይቶት የሚያውቅ አለ?

መጽሐፍ ቅዱስ “አምላክን ያየው አንድም ሰው የለም” ይላል፤ ታዲያ በሌላ ቦታ ላይ ሙሴ ‘የእስራኤልን አምላክ እንዳየ’ የሚናገረው ለምንድን ነው?

የሥላሴ መሠረተ ትምህርት መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ይገኛል?

በርካታ ሃይማኖቶች አምላክ ሥላሴ እንደሆነ ያስተምራሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ትምህርት ይደግፋል?

ማርያም የአምላክ እናት ናት?

ቅዱሳን መጻሕፍትም ሆኑ የክርስትና ታሪክ ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ግልጽ መልስ ይዘዋል።

አምላክ ሐሳቡን ይለውጣል?

መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ እንደማይለወጥ ይናገራል፤ በሌላ በኩል ደግሞ አምላክ ሐሳቡን የቀየረበት ጊዜ እንዳለ ይገልጻል። ታዲያ መጽሐፍ ቅዱስ እርስ በርሱ ይጋጫል?

መንፈስ ቅዱስ ምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ መንፈስ ቅዱስን የአምላክ ‘እጅ’ እንደሆነ አድርጎ የገለጸው ለምንድን ነው?

የአምላክ ስም

አምላክ ስም አለው?

በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች የአምላክን የግል ስም ይጠቅሳሉ። ይህን ስም ልታውቀውና ልትጠቀምበት ይገባል?

የአምላክ ስም ኢየሱስ ነው?

ኢየሱስ መቼም ቢሆን ሁሉን ቻይ አምላክ እንደሆነ ተናግሮ አያውቅም። እንዲህ ያላደረገው ለምንድን ነው?

ይሖዋ ማን ነው?

የአንድ ብሔር ብቻ አምላክ ነው?

አምላክ ስንት ስሞች አሉት?

ሰዎች አምላክ ብዙ ስሞች እንዳሉት ይሰማቸዋል። የአምላክ ስም በእርግጥ አንድ ብቻ ነው?

“አልፋና ኦሜጋ” ማን ወይም ምንድን ነው?

ይህ መጠሪያ ተገቢ የሆነው ለምንድን ነው?

የአምላክ ፈቃድ

አምላክ ለእኔ ያለው ፈቃድ ምንድን ነው?

የአምላክን ፈቃድ ለማወቅ ራእይ ወይም ሌላ ለየት ያለ ምልክት ማየት ይኖርብሃል? መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚል እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መምረጥ ነፃነት ምን ይላል? አምላክ ዕድልህን ወስኖታል?

ብዙ ሰዎች ዕድላቸው እንደተወሰነ ያምናሉ። የምናደርጋቸው ምርጫዎች ከምናገኘው ስኬት ጋር ግንኙነት አላቸው?

አምላክን ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ጋር ወዳጅነት ለመመሥረት የሚረዱ ሰባት ነገሮች።

ለሚደርስብን መከራ ተጠያቂው አምላክ ነው?

በአምላክ ዘንድ ሞገስ ያገኙ ሰዎችን ጨምሮ መከራ በማንም ሰው ላይ ሊደርስ ይችላል። ለምን?