ከሰኔ 10-16
መዝሙር 48–50
መዝሙር 126 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ወላጆች—ቤተሰባችሁ በይሖዋ ድርጅት ላይ ያለውን እምነት አጠናክሩ
(10 ደቂቃ)
ልጆቻችሁ ወደ ይሖዋና ወደ ድርጅቱ እንዲቀርቡ እርዷቸው (መዝ 48:12, 13፤ w22.03 22 አን. 11፤ w11 3/15 19 አን. 5-7)
ልጆቻችሁን ስለ ይሖዋ ድርጅት ታሪክ አስተምሯቸው (w12 8/15 12 አን. 5)
ጥሩ ምሳሌ በመሆን፣ የቤተሰባችሁ አባላት ከይሖዋ ድርጅት የሚመጣውን መመሪያ እንዲቀበሉ አሠልጥኗቸው (መዝ 48:14)
ለቤተሰብ አምልኮ የሚሆን ሐሳብ፦ jw.org ላይ ባለው “ድርጅታችን” በሚለው ክፍል ውስጥ ያሉትን ቪዲዮዎች አልፎ አልፎ እየተመለከታችሁ ተወያዩባቸው።
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
-
መዝ 49:6, 7—እስራኤላውያን ከብልጽግናቸው ጋር በተያያዘ ምን ማስታወስ ነበረባቸው? (it-2 805)
-
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 50:1-23 (th ጥናት 11)
4. ድፍረት—ኢየሱስ ምን አድርጓል?
(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 6 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።
5. ድፍረት—ኢየሱስን ምሰል
(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 6 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።
መዝሙር 73
6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 11 አን. 1-4፣ የክፍል 4 ማስተዋወቂያ እና በገጽ 86-87 ላይ ያሉት ሣጥኖች