ከነሐሴ 1-7
1 ነገሥት 1–2
መዝሙር 98 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከስህተታችሁ ትማራላችሁ?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ነገ 2:37, 41-46—ከሺምአይ ስህተት ምን ትምህርት እናገኛለን? (w05 7/1 30 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 1:28-40 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 11)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) እንዲሁም ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (th ጥናት 20)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) km 1/15 2 አን. 1-3—ጭብጥ፦ በአገልግሎት ውጤታማ ከሆኑ ክርስቲያኖች ተማሩ። (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ—በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ለመማር ማመልከት”፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ወደተከፈተላችሁ የሥራ በር በእምነት ግቡ—በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ለመማር ማመልከት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
“ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ—በቲኦክራሲያዊ የግንባታ ሥራዎች መካፈል”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ወደተከፈተላችሁ የሥራ በር በእምነት ግቡ—በቲኦክራሲያዊ የግንባታ ሥራዎች መካፈል የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 14
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 24 እና ጸሎት