መጠበቂያ ግንብ ሰኔ 2013 | ከጭፍን ጥላቻ የጸዳ ዓለም ይመጣ ይሆን?
ጭፍን ጥላቻን እስከወዲያኛው ማስወገድ የሚችለው አምላክ ብቻ ነው። ይህን የሚያደርገው እንዴትና መቼ ይሆን?
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ጭፍን ጥላቻ—ዓለም አቀፍ ችግር
ጭፍን ጥላቻ ምንድን ነው? በግለሰብ ደረጃ እያንዳንዳችንን የሚመለከት ዓለም አቀፍ ችግር ነው ሊባል የሚችለውስ ለምንድን ነው?
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ከጭፍን ጥላቻ የጸዳ ዓለም ይመጣ ይሆን?
መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች ጭፍን ጥላቻን እንዲያስወግዱ ሊረዳቸው እንደሚችል እውነተኛ የሕይወት ተሞክሮዎች ያሳያሉ። ጭፍን ጥላቻ ሙሉ በሙሉ የሚወገደው መቼ ይሆን?
ወደ አምላክ ቅረብ
ይሖዋ ‘አያዳላም’
ዘራቸው፣ ብሔራቸው ወይም የኑሮ ደረጃቸው ምንም ይሁን ምን አምላክ እሱን የሚያመልኩ ሰዎች የሚያቀርቡትን ጸሎት ይሰማል። ይህን በምን እናውቃለን?
ለዘመናት ተደብቆ የቆየ ውድ ሀብት
በጆርጂያ ቋንቋ ከተዘጋጁት የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ውስጥ እጅግ ጥንታዊ የሆነው የተገኘው እንዴት ነው?
ወደ ቅዱሳን መጸለይ ይኖርብናል?
ይህ ርዕስ መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ቅዱሳን ስለ መጸለይ ምን እንደሚል ይገልጻል፤ እግረ መንገድህን ‘አምላክን በጸሎት ለማነጋገር ፍርሃት ሊያድርብህ ይገባል?’ ለሚለው ጥያቄ መልስ ታገኛለህ።
ልጆቻችሁን አስተምሩ
ከአንድ ወንጀለኛ የምናገኘው ትምህርት
ኢየሱስ ሊሞት ሲል አብሮት የተሰቀለው ወንጀለኛ በገነት እንደሚኖር ቃል ገብቶለት ነበር። ኢየሱስ ምን ማለቱ ነበር? ይህ ገነትስ ምን ይመስል ይሆን?
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
ብዙዎች ዓለም አቀፍ ሰላም ለማምጣት ከልባቸው ጥረት ቢያደርጉም ሊሳካላቸው አልቻለም። ለምን?
በተጨማሪም . . .
የይሖዋ ምሥክሮች የሌሎችን ሃይማኖት ያከብራሉ?
መከባበር የእውነተኛ ክርስቲያኖች መለያ የሆነበትን ምክንያት እንድታውቅ እንጋብዝሃለን።