በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ገጽ ሠላሳ ሁለት

ገጽ ሠላሳ ሁለት

ገጽ ሠላሳ ሁለት

አምላክ የሰዎችን መከራ ለማስወገድ ምን ሦስት እርምጃዎችን ወስዷል? ከገጽ 5-6 ተመልከት።

የትዳር ጓደኛቸውን በሞት ያጡ ሰዎችን ለማጽናናት የትኞቹን ነገሮች ማድረግ ትችላለህ? ከገጽ 10-12 ተመልከት።

አንድ የክርስቶስ ተከታይ ለሌሎች መስበክ ያለበት ለምንድን ነው? ገጽ 17⁠ን ተመልከት።

ልጅህ ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ እንዲያድግ መርዳት የምትችልበት አንዱ መንገድ ምንድን ነው? ገጽ 19⁠ን ተመልከት።

ሃይማኖታዊና መንግሥታዊ ሥልጣንን ይቃወም የነበረ ግለሰብ በአንድ ሃይማኖት ውስጥ አምላክን ለማገልገል ያነሳሳው ምንድን ነው? ከገጽ 28-29 ተመልከት።