ንቁ! የካቲት 2013

ለቤተሰብ

መጨቃጨቅ ማቆም የምትችሉት እንዴት ነው?

ከትዳር ጓደኛህ ጋር ነጋ ጠባ ትጨቃጨቃላችሁ? የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ትዳራችሁን ለማሻሻል የሚረዷችሁ እንዴት እንደሆነ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የተሻለ ሕይወት ፍለጋ

ወደ ሌላ አገር መሄድ ቤተሰብህ ጥሩ ሕይወት እንደሚመራ ዋስትና ይሆናል?

ቃለ ምልልስ

የሮቦት ንድፍ አውጪ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

ፕሮፌሰር ማሲሞ ቲስታሬሊ ስለ ዝግመተ ለውጥ ያለውን አመለካከት የቀየረው ለምን እንደሆነ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

የታሪክ መስኮት

ፕላቶ

የፕላቶ ፍልስፍና ከክርስትና ትምህርቶች ጋር ሊቀላቀል የቻለበትን መንገድ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አምላክ ለችግረኞች ያስብላቸዋል?

አምላክ ለችግረኞች እንደሚያስብ የሚያሳየው እንዴት እንደሆነ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

ንድፍ አውጪ አለው?

የአጋማ ጅራት

ይህ የእንሽላሊት ዝርያ ከወለል ላይ ተስፈንጥሮ ቀጥ ያለ ግድግዳ ላይ በቀላሉ ማረፍ የሚችለው እንዴት ነው?

በተጨማሪም . . .

የጽሑፍ መልእክት ስለ መለዋወጥ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

የጽሑፍ መልእክት መላላክ ከሌሎች ጋር ያለህን ግንኙነትና መልካም ስምህን ሊያበላሽብህ ይችላል። እንዴት? መልሱን ማንበብ ትችላለህ።

የያዕቆብ እና የዔሳው ታሪክ

ያዕቆብ እና ዔሳው የተባሉ ሁለት ወንድማማቾች በመካከላቸው ሰላም መፍጠር የቻሉት እንዴት እንደሆነ አንብብ።