ንቁ! ኅዳር 2012
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ሊሳካላችሁ ይችላል!
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ነጠላ ወላጆች ልጆቻቸውን የማሳደግ ኃላፊነታቸውን በተሳካ ሁኔታ እየተወጡ ነው። እነዚህ ወላጆች የሰጡትን አስተያየት እንድታነብ ተጋብዘሃል።
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ የማድረግ ልማድ ይኑራችሁ
በእናንተና በልጆቻችሁ መካከል ያለው የሐሳብ ልውውጥ መስመር ምንጊዜም ክፍት እንዲሆን በማድረግ ረገድ ሊረዷችሁ የሚችሉ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች የትኞቹ ናቸው?
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ ነገሮችን አስቀድሙ
ለእናንተም ሆነ ለልጆቻችሁ ይበልጥ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ለይታችሁ እወቁ፤ ከዚያም ለእነዚህ ነገሮች ቅድሚያ ስጡ።
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ግልጽ የሆኑ መመሪያዎችን አውጡ
ለልጆቻችሁ ግልጽ የሆኑ መመሪያዎችን ማውጣት እንዲህ ቀላል አይደለም። ታዲያ የምታወጧቸው መመሪያዎች ግልጽ እንዲሆኑ ማድረግ የምትችሉት እንዴት ነው?
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ለልጆቻችሁ ጥሩ የሥነ ምግባር ደንቦችን አስተምሩ
ለመሆኑ ወላጆች፣ ግሩም የሆኑ የሥነ ምግባር መሥፈርቶችን ለልጆቻችሁ በማስተማር ረገድ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ሊረዷችሁ የሚችሉት እንዴት ነው?
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
የአምላክን እርዳታ ጠይቁ
እንደ ነጠላ ወላጅ መጠን አምላክ ለእናንተ የሚያስብላችሁ ይመስላችኋል? ብዙ ነጠላ ወላጆች የአምላክን ጥሩነት በሕይወታቸው መመልከት የቻሉት እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕሰ እንድታነቡ እንጋብዛችኋለን።
ንድፍ አውጪ አለው?
የዝንቦች ሃልቲር
ዝንቦችን መያዝ በጣም አስቸጋሪ የሆነው ለምን እንደሆነ አስበህ ታውቃለህ? የሳይንስ ሊቃውንት የደረሱበትን ግኝት ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
መጽሐፍ ቅዱስ—ትክክለኛ ትንቢት የያዘ መጽሐፍ—ክፍል—7
መጽሐፍ ቅዱስ ክፋትና ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ይናገራል። ይህ የሚሆነው መቼና እንዴት ነው?
ሉን—አስገራሚ ድምፅ ያለው ወፍ
ሉን የተባለው ወፍ ሲጮህ ሰምተህ ታውቃለህ? የተለያዩ ድምፆችን ማውጣት ስለሚችለው ስለዚህ ወፍ ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።
የወጣቶች ጥያቄ
ውጥረትን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?
ውጥረት ሊያስከትሉ የሚችሉት ዋና ዋና ምክንያቶች ምን እንደሆኑ እንዲሁም ውጥረትን እንዴት መቋቋም እንደምትችል ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።
መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ይታይልኝ ባይ መሆን ተገቢ ነው?
የምትፈልገው ምን ዓይነት ወዳጆች እንዲኖሩህ ነው? ለንብረትህ ሲሉ የሚጠጉህን ነው ወይስ አንተን በማንነትህ የሚወዱህን?
የመካከለኛው ዘመን የሜካኒክስ ሊቃውንት
ያለሰው እገዛ የሚንቀሳቀሱ ማሽኖች ለመጀመሪያ ጊዜ የተሠሩት መቼ ነው? የዚህን ጥያቄ መልስ ስታውቅ ትደነቅ ይሆናል።
መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት የሚያስችል ቁልፍ
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን ርዕስ በርዕስ መመርመር መሠረታዊ ትምህርቶችን በግልጽ ለመረዳት ያስችላል። እንዴት?
ከዓለም አካባቢ
የተካተቱት ዜናዎች፦ በእግር ኳስ ጨዋታ ወቅት ኳስን በቴስታ መምታት የሚያስከትለው ጉዳት፣ ኤሌክትሪክንና ነዳጅን የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ይበልጥ አደገኛ መሆናቸው እንዲሁም የተፈጥሮ አደጋዎች የሚያስከትሉት ኪሳራ።
ቤተሰብ የሚወያይበት
በዚህ ወር ስለ አምላክ ፍጥረታት፣ ዮናታን ዳዊትን ስላዳነበት መንገድና በምያንማር ስለሚኖሩ የይሐዋ ምሥክሮች በማንበብ እውቀትህን አስፋ።