ንቁ! ሐምሌ 2008
ከመናፍስታዊ ድርጊቶች መራቅ ያለብህ ለምንድን ነው?
ስለ መናፍስታዊ ነገሮች ለማወቅ ትጓጓለህ? ከሆነ ’መናፍስታዊ ድርጊቶች ጠቃሚ ናቸው ወይስ ጉዳት አላቸው?’ በሚለው ጥያቄ ላይ ማሰብህ ጠቃሚ ነው። መናፍስታዊ ድርጊቶች የሚያስከትሉት አደጋ ይኖር ይሆን?