በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

ይህ የሆነው የት ነበር?

1. ይህ ተአምር በተፈጸመበት ወቅት ሳውል ወደ የትኛዋ ከተማ እየተጓዘ ነበር?

ፍንጭ:- የሐዋርያት ሥራ 9:1-9ን አንብብ።

መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።

ሮም

ኢየሩሳሌም

ደማስቆ

ባቢሎን

▪ ከሰማይ ሆኖ ሳውልን ያነጋገረው ማን ነበር?

․․․․․․․․․

▪ ሳውል ኃይለኛ ብርሃን ሲያንጸባርቅበት ምን ሆነ?

․․․․․․․․

ለውይይት:-

ሳውል ክርስቲያኖችን የሚያሳድደው ለምን ነበር? ለሰዎች ስለ ይሖዋ ስትነግራቸው አንዳንዶች መጥፎ ምላሽ የሚሰጡህ ለምን ሊሆን ይችላል? ከላይ የሰፈረው ታሪክ ድፍረት ሊሰጥህ የሚችለው እንዴት ነው?

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 5 በእነማን ላይ መታመን አይኖርብንም? መዝሙር 146:________

ገጽ 6 ምድር በምን ትሞላለች? ኢሳይያስ 11:________

ገጽ 11 ጻድቃን የሚወርሱት ምንን ነው? መዝሙር 37:________

ገጽ 27 በጭንቀት የተዋጠው ኢዮብ ስሜቱን ምን በማለት ገልጿል? ኢዮብ 10:________

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ከኢየሱስ የዘር ሐረግ የሚመደበው ማን ነው?

መልሱን ለማግኘት የሚያስችሉህን ፍንጮች ልብ በል። ጥቅሶቹን አውጥተህ አንብብ፤ ከዚያም በክፍት ቦታዎቹ ላይ ትክክለኛዎቹን ስሞች ጻፍ።

2. ․․․․․․․․

ፍንጭ:- እናቴ እኔን እንደምትወልድ ስትሰማ ሥቃለች።

ዘፍጥረት 17:19፤ 18:10-14ን አንብብ።

3. ․․․․․․․․

ፍንጭ:- ወንድሜ ብኩርናውን በምስር ወጥ ሸጦልኛል።

ዘፍጥረት 25:29-34ን አንብብ።

4. ․․․․․․․

ፍንጭ:- አባቴ “የአንበሳ ደቦል” በማለት ጠርቶኛል።

ዘፍጥረት 49:9ን አንብብ።

▪ መልሶቹ በገጽ 20 ላይ ይገኛሉ

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ደማስቆ።

▪ ኢየሱስ።

▪ ማየት አቃተው።

2. ይስሐቅ።—ሉቃስ 3:34

3. ያዕቆብ።—ሉቃስ 3:34

4. ይሁዳ።—ሉቃስ 3:33