ንቁ! ቁጥር 4 2016 | ልማዶችህን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት ነው?
አወቅከውም አላወቅከው ልማድ በዕለት ተዕለት ሕይወትህ ላይ በጎም ሆነ መጥፎ ተጽዕኖ ያሳድራል።
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
1 ምክንያታዊ ሁን
በአንድ ጀምበር፣ ጥሩ ልማዶችን ማዳበርና መጥፎ ልማዶችን ማስወገድ አይቻልም። ለየትኞቹ ነገሮች ቅድሚያ መስጠት እንደምትችል ተመልከት።
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ግብረ ሰዶም ምን ይላል?
ግብረ ሰዶምን ያወግዛል? ግብረ ሰዶማውያንን መጥላትን ያበረታታል?
ለቤተሰብ
ለውጥን ማስተናገድ የሚቻለው እንዴት ነው?
ለውጥ የማይቀር ነገር ነው። አንዳንዶች ያጋጠማቸውን ለውጥ ለማስተናገድ ምን እንዳደረጉ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
አገሮችና ሕዝቦች
ኪርጊስታንን እንጎብኝ
የኪርጊዝ ሕዝብ በእንግዳ ተቀባይነታቸውና በሰው አክባሪነታቸው በጣም የታወቁ ናቸው። ከቤተሰብ ሕይወት ጋር የተያያዙ ባሕሎቻቸው ምን ይመስላሉ?
ንድፍ አውጪ አለው?
የፒሪዮዲካል ሲካዳ የሕይወት ዑደት
አስገራሚ የሕይወት ዑደት ያላቸው እነዚህ ነፍሳት ብቅ የሚሉት በ13 ወይም በ17 ዓመት አንድ ጊዜ ለጥቂት ሳምንታት ነው።
በተጨማሪም . . .
መጨቃጨቅ ማቆም የምትችሉት እንዴት ነው?
ከትዳር ጓደኛህ ጋር ነጋ ጠባ ትጨቃጨቃላችሁ? የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ትዳራችሁን ለማሻሻል የሚረዷችሁ እንዴት እንደሆነ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።
ወጣቶች በአምላክ እንዲያምኑ ያደረጋቸው ምክንያት
በዚህ የሦስት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ ወጣቶች በፈጣሪ እንዲያምኑ ያደረጋቸውን ምክንያት ያብራራሉ።