መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም የካቲት 2023
ይህ እትም ከሚያዝያ 3-30, 2023 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።
የጥናት ርዕስ 6
መጽሐፍ ቅዱስ ስላጻፈው አካል ምን ይነግረናል?
የጥናት ርዕስ 7
ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችሁ የተሟላ ጥቅም አግኙ
የጥናት ርዕስ 8
“የማስተዋል ስሜታችሁን ጠብቁ፤ ንቁ ሆናችሁ ኑሩ!”
የጥናት ርዕስ 9
ከአምላክ ላገኘኸው የሕይወት ስጦታ አድናቆት ይኑርህ
ፍቅር በተግባር ሲገለጽ አይተዋል
ዓይነ ስውር የሆኑና ብሬይል ማንበብ የማይችሉ ሁለት ወንድማማቾችና እህታቸው ጉባኤው ፍቅራዊ ድጋፍ ስላደረገላቸው መንፈሳዊ እድገት ማድረግ ችለዋል።