መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም የካቲት 2019
ይህ እትም ከሚያዝያ 8 እስከ ግንቦት 5, 2019 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።
ንጹሕ አቋማችሁን ጠብቁ!
ንጹሕ አቋም ምንድን ነው? ንጹሕ አቋማችንን መጠበቅ የምንችለውስ እንዴት ነው?
የዋህነትን በመፈለግ ይሖዋን ደስ አሰኙ
ሙሴና ኢየሱስ የዋህነት በማሳየት ረገድ ግሩም ምሳሌ የተዉልን እንዴት ነው? በዛሬው ጊዜ የዋህነትን ለማዳበር ጥረት ማድረጋችን ምን ጥቅም ያስገኝልናል?
አድናቆታችንን መግለጽ ያለብን ለምንድን ነው?
አድናቆት በማሳየት ረገድ ከይሖዋ፣ ከኢየሱስና የሥጋ ደዌ በሽተኛ ከነበረው ሳምራዊ ምን ትምህርት እናገኛለን?
ፍቅርና ፍትሕ—በጥንቷ እስራኤል ውስጥ
የሙሴ ሕግ የይሖዋን ፍቅርና ፍትሕ የሚያሳየው እንዴት ነው?
የሕይወት ታሪክ
ያገኘሁት ውድ ክርስቲያናዊ ውርስ በይሖዋ ቤት እንዳብብ አስችሎኛል
ለ80 ዓመታት ገደማ ይሖዋን በታማኝነት ያገለገሉትን የወንድም ዉድዎርዝ ሚልስን ተሞክሮ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ይህን ያውቁ ኖሯል?
በምኩራቦች መጠቀም የተጀመረው እንዴት ነው?