በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ የሚቻለው እንዴት ነው?

የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ የሚቻለው እንዴት ነው?

የአምላክ ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎችን የመለወጥ ኃይል አለው። (ዕብራውያን 4:12) የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች፣ ብዙ ሰዎች ለሌሎች ያላቸውን ጥላቻ እንዲያሸንፉ ረድተዋቸዋል። ብዙዎች የጥላቻን ሰንሰለት እንዲበጥሱ የረዷቸውን አራት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች እስቲ እንመልከት።