በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለ15

የዕብራውያን የቀን መቁጠሪያ

ኒሳን (አቢብ) መጋቢት—ሚያዝያ

14 ፋሲካ

15-21 ቂጣ

16 የፍሬ በኩራት መባ

በዝናብና በሚቀልጠው በረዶ የተነሳ ዮርዳኖስ ይሞላል

ገብስ

ኢያር (ዚፍ) ሚያዝያ—ግንቦት

14 ዘግይቶ የሚከበረው ፋሲካ

ደረቁ ወቅት ይጀምራል፤ በአብዛኛው ሰማዩ ጥርት ያለ ነው

ስንዴ

ሲዋን ግንቦት—ሰኔ

6 የሳምንታት በዓል (ጴንጤቆስጤ)

የበጋ ሙቀት፣ ጥርት ያለ ሰማይ

ስንዴ፣ መጀመሪያ የሚደርሰው የበለስ ፍሬ

ታሙዝ ሰኔ—ሐምሌ

 

ሙቀቱ ይጨምራል፤ በአንዳንድ አካባቢዎች ከፍተኛ ጤዛ ይወርዳል

መጀመሪያ የሚደርሰው የወይን ፍሬ

አብ ሐምሌ—ነሐሴ

 

ሙቀቱ በጣም ከፍ ይላል

የበጋ ፍሬዎች

ኤሉል ነሐሴ—መስከረም

 

ሙቀቱ ይቀጥላል

ቴምር፣ ወይንና በለስ

ቲሽሪ (ኤታኒም) መስከረም—ጥቅምት

1 መለከት የሚነፋበት

10 የስርየት ቀን

15-21 የዳስ በዓል

22 የተቀደሰ ጉባኤ

በጋው ያበቃል፤ የፊተኛው ዝናብ ይጀምራል

የሚታረስበት ጊዜ

ሄሽቫን (ቡል) ጥቅምት—ኅዳር

 

መጠነኛ ዝናብ

የወይራ ፍሬ

ኪስሌው ኅዳር—ታኅሣሥ

25 የመታደስ በዓል

ዝናቡ ይጨምራል፤ ውርጭ ይጥላል፤ በተራራ ላይ በረዶ ይወርዳል

መንጎች በጋጣ ውስጥ ይከርማሉ

ቴቤት ታኅሣሥ—ጥር

 

ከፍተኛ ቅዝቃዜ ይኖራል፤ ዝናባማ ይሆናል፤ በተራራ ላይ በረዶ ይወርዳል

ዕፀዋት ይበቅላሉ

ሺባት ጥር—የካቲት

 

ቅዝቃዜው ይቀንሳል፣ ዝናቡ ይቀጥላል

የአልሞንድ ዛፍ ያብባል

አዳር የካቲት—መጋቢት

14, 15 ፑሪም

ነጎድጓዳማ ይሆናል፣ በረዶ ይጥላል

ተልባ

ቬአዳር መጋቢት

በ19 ዓመት ውስጥ ሰባት ጊዜ የሚጨመር ተጨማሪ ወር