ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 ለገላትያ ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1-5) “ሌላ ምሥራች የለም” (6-9) ጳውሎስ የሰበከው ምሥራች ከአምላክ የመጣ ነው (10-12) የጳውሎስ መለወጥና መጀመሪያ ላይ ያደረጋቸው ነገሮች (13-24) 2 ጳውሎስ በኢየሩሳሌም ከሐዋርያት ጋር ተገናኘ (1-10) ጳውሎስ ጴጥሮስን (ኬፋን) ገሠጸው (11-14) ሰው የሚጸድቀው በእምነት ብቻ ነው (15-21) 3 የሕግ ሥራዎችና እምነት (1-14) “ጻድቅ በእምነት ይኖራል” (11) ለአብርሃም የተገባው የተስፋ ቃል በሕጉ ላይ የተመሠረተ አይደለም (15-18) የአብርሃም ዘር የሆነው ክርስቶስ (16) ሕጉ የተሰጠበት ዓላማ (19-25) ‘በእምነት የተነሳ የአምላክ ልጆች ናችሁ’ (26-29) ‘የክርስቶስ ከሆናችሁ የአብርሃም ዘር ናችሁ’ (29) 4 ከእንግዲህ ልጆች እንጂ ባሪያዎች አይደላችሁም (1-7) ጳውሎስ የገላትያ ክርስቲያኖች ሁኔታ አሳሰበው (8-20) አጋርና ሣራ፦ ሁለቱ ቃል ኪዳኖች (21-31) እናታችን የሆነችው ላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ነፃ ናት (26) 5 ክርስቲያናዊ ነፃነት (1-15) በመንፈስ መመላለስ (16-26) የሥጋ ሥራዎች (19-21) የመንፈስ ፍሬ (22, 23) 6 አንዳችሁ የሌላውን ሸክም ተሸከሙ (1-10) ሰው የዘራውን ያጭዳል (7, 8) መገረዝ አስፈላጊ አይደለም (11-16) አዲስ ፍጥረት (15) መደምደሚያ (17, 18) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ገላትያ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ገላትያ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ ገላትያ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ገላትያ ገጽ 1490