ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 የሚክያስ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 የመጽሐፉ ይዘት 1 በሰማርያና በይሁዳ ላይ የተላለፈ ፍርድ (1-16) ኃጢአትና ዓመፅ ችግር አስከተለ (5) 2 ጨቋኞች ወዮላቸው! (1-11) እስራኤልን መልሼ በአንድነት አኖራለሁ (12, 13) ምድሪቱ በሕዝብ ሁካታ ትሞላለች (12) 3 መሪዎችና ነቢያት ተወገዙ (1-12) ሚክያስ በይሖዋ መንፈስ አማካኝነት ኃይል ተሞላ (8) “ካህናቷ በክፍያ ያስተምራሉ” (11) “ኢየሩሳሌም የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች” (12) 4 የይሖዋ ተራራ ከፍ ከፍ ይላል (1-5) ሰይፋቸውን ማረሻ ያደርጋሉ (3) ‘በይሖዋ ስም እንሄዳለን’ (5) ዳግመኛ የተቋቋመችው ጽዮን ብርቱ ትሆናለች (6-13) 5 በመላው ምድር ላይ ታላቅ የሚሆን ገዢ (1-6) ከቤተልሔም የሚወጣ ገዢ (2) የተረፉት እንደ ጠልና እንደ አንበሳ ይሆናሉ (7-9) ምድሪቱ ትነጻለች (10-15) 6 አምላክ ከእስራኤል ጋር ይሟገታል (1-5) “ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?” (6-8) ፍትሕ፣ ታማኝነት፣ ልክን ማወቅ (8) የእስራኤል በደልና የደረሰበት ቅጣት (9-16) 7 የእስራኤል ብልሹ ሥነ ምግባር (1-6) “የሰው ጠላቶቹ ቤተሰቦቹ ናቸው” (6) “በትዕግሥት እጠብቃለሁ” (7) በአምላክ ሕዝብ ላይ የተሰነዘረው ነቀፋ ይወገዳል (8-13) ሚክያስ ለአምላክ ያቀረበው ጸሎትና ውዳሴ (14-20) ይሖዋ የሰጠው መልስ (15-17) ‘እንደ ይሖዋ ያለ አምላክ ማን ነው?’ (18) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ሚክያስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ሚክያስ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ ሚክያስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ሚክያስ ገጽ 1207