እናቶች
እናት ምን ኃላፊነቶች አሉባት?
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
ዘፍ 21:8-12—ሣራ፣ እስማኤል በትንሹ ልጇ በይስሐቅ ላይ ስደት ሲያደርስበት አየች፤ በመሆኑም ልጇን ለመከላከል እርምጃ እንዲወስድ አብርሃምን አጥብቃ ጠየቀችው
1ነገ 1:11-21—ቤርሳቤህ የልጇ የሰለሞን ሕይወትና ንግሥና አደጋ ላይ እንደወደቀ ስታውቅ ንጉሥ ዳዊትን ጣልቃ እንዲገባ ለመነችው
እናታችንን መታዘዝና ማክበር ያለብን ለምንድን ነው?