ሐቀኝነት አጫውት ሐቀኝነት ዘዳ 25:13-16፤ 2ቆሮ 8:21፤ ኤፌ 4:25፤ ዕብ 13:18 በተጨማሪም ኢዮብ 6:25፤ ምሳሌ 3:32፤ 6:16-19፤ 2ቆሮ 6:3, 4, 7, 8ን ተመልከት ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦ መዝ 15:1-5—ይሖዋ የቅርብ ወዳጆቹ ምን ዓይነት ሰዎች እንደሆኑ ሲገልጽ እንደ ብቃት ከጠቀሳቸው ነገሮች አንዱ ሐቀኝነት ነው ሥራ 5:1-10—ሐናንያና ሰጲራ ሐቀኝነታቸውን በማጉደላቸው ተቀጥተዋል ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? መጠበቂያ ግንብ ሐቀኛ መሆን ምን ጥቅም ያስገኛል? ሐቀኝነት ያለውን ጥቅም በተመለከተ አንዳንዶች የሰጡትን ሐሳብ አንብብ። የወጣቶች ጥያቄ ሐቀኛ መሆን ለምን አስፈለገ? ሐቀኛ ያልሆኑ ሰዎች ይጠቀሙ የለ? ስለ እኛ አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ትፈልጋለህ? መልስ ያላገኘህለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ አለ? ወይም ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ? አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ጥያቄ አቅርብ። አትም አጋራ አጋራ ሐቀኝነት ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት ሐቀኝነት አማርኛ ሐቀኝነት https://assetsnffrgf-a.akamaihd.net/assets/ct/1add6d1d93/images/syn_placeholder_sqr.png scl ገጽ 16